
ቴኦፎሮስ ኦርቶዶክሳዊ የመማማሪያ ቻናል
ቴኦፎሮስ ማለት በጽርዕ ቋንቋ እግዚአብሔርን የተሸከመ ማለት ሲሆን ስለ ነገረ ማርያም(mariology) እና ነገረ ድኅነት(soteriology) በቻልነው አቅም እንድንማማር የተከፈተ ቻናል ነውበዚ ቻናል እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በስፋት1 ምስጢረ ስጋዌን2 ክብረ ድንግል ማርያምን3 የተለያዪ በስጋዌ እና በድንግል ማርያም ላይ የሚነሡ ጥያቄዎችን እና ኦርቶዶክሳዊ ምላሻቸውን እንማማርበታለን።
Canales
https://t.me/teotocos
Subscribers: 32
22/06/2025 2:38 AM