
የሐዋሪያት ተማሪዎች እኛ ኦርቶዶክስ❤️
ሐዋሪያዊት እና የነቢያት መሰረት ያላት ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ ብቻ። ኦርቶዶክስ ማለትም ትክክለኛ ቀጥተኛ መንገድ(እምነት) ማለት ነው። ይሕም ከሐዋሪያት እና ከነቢያት ተቀብለን ሳይበረዝ ሳይጨመር ሳይቀነስ የመጣ ሐይማኖታችን ኦርቶ ዶክስ ተዋህዶ ይባላል።ኦርቶዶክስ የሚለው ቃሉም የግሪክ ቃል ነው።https://t.me/Tmhrte_Tewahdoሰኔ 2011በሐይማኖታችሁ ንቁ!
Telegram Groups
https://t.me/orthidoxtewahdo
Subscribers: 326
05/07/2025 8:38 PM