
GoodayOn (ጉዳይ) - ☎️ 9675
የጎተራ ፔፕሲ 2ተኛ በር ጋር እንደደረሱ ከፊት ወደ ንፋስ ስልክ ፖሊስ መምሪያ የሚወስድ የኮብል ስቶን መንገድ አለ። ፖሊስ መምሪያውን በግራዎ በኩል ያገኙታል። ትንሽ እንድተራመዱ በቀኝ በኩል GoodayOn 9675 ተብሎ የተፃፈበት በር አለ። መልካም ቀን!
Telegram Channels
https://t.me/goodayon
Subscribers: 4.5k
21/04/2025 3:05 AM