
Easy Movers Ethiopia
የሚፈልጉት አይነት እቃን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ እንዲያዘዋወሩ እንረዳለን። ማሸግ ፣ መጫን እና ማጓጓዝ እና የመሳሰሉ መጠነ ሰፊ የሆኑ አገልግሎቶችን እንሰጣለን። በከተማ ውስጥም ሆነ በመላው አገሪቱ እቃዎን ለማጓጓዝ ፈጣን ፣ ቀልጣፋ እና ጥንቃቄ የተሞላበት አገልግሎት እንሰጦታለን!ለበለጠ መረጃ በ 0-116-662-053 ወይም 0911-866-968 ደውለው ያግኙን።
Telegram Channels
https://t.me/easymoversethiopia
Subscribers: 850
25/04/2025 1:18 PM