
አዲስ ገጽ | Addis getz
በ"አዲስ ገጽ" ቻናል በእውቀት እና በህይወት ክህሎት የሚያሳድጉ መጽሃፍትን ፣ ከመጽሃፍት የተመረጡ ነጥቦችን ከ5 - 15 ደቂቃ በሚሆኑ አኒሜሽን ቪዲዎዎች በአማርኛ ቋንቋ ማጠቃለያ እንሰጣለን። ይህ ቻናል በተለይ ለባለራዕይ ስራ ፈጣሪዎች፣ መሪዎች፣ እስተዳደር ቦታ ላይ ላሉ ሰዎች፣ የቢዝነስ ሰዎች እንዲሁም እራሳቸውን ማሻሻል ለሚፈልጉ የመጀምሪያ መዳረሻ ቦታ ነው።አዲስ ገጽ | Addis getz
Telegram Channels
https://t.me/Addisgetz
Subscribers: 1.7k
06/04/2025 12:28 AM