ቴኦፎሮስ ኦርቶዶክሳዊ የመማማሪያ ቻናል - teotocos


ቴኦፎሮስ ማለት በጽርዕ ቋንቋ እግዚአብሔርን የተሸከመ ማለት ሲሆን ስለ ነገረ ማርያም(mariology) እና ነገረ ድኅነት(soteriology) በቻልነው አቅም እንድንማማር የተከፈተ ቻናል ነው በዚ ቻናል እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በስፋት 1 ምስጢረ ስጋዌን 2 ክብረ ድንግል ማርያምን 3 የተለያዪ በስጋዌ እና በድንግል ማርያም ላይ የሚነሡ ጥያቄዎችን እና ኦርቶዶክሳዊ ምላሻቸውን እንማማርበታለን።. Únase al canal de Telegram: ቴኦፎሮስ ኦርቶዶክሳዊ የመማማሪያ ቻናል y muchos otros canales:
Descripción

¿Te gusta este?

  Vista