ስለ ህይወት ቃል... 1ኛ ዮሐንስ 1፥1 - Telegram group
Join telegram group: ስለ ህይወት ቃል... 1ኛ ዮሐንስ 1፥1 and many other groups. Telegram group. 1ኛ ዮሐንስ 1 ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመርያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤2 ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ህይወት እናወራችኋለን፤@SLEHIYWET ? ቻናሉንም ይቀላቀሉ #creater ? @Beki_christian
Description
Do you like this?
View