ገጸ ሰብእ - Telegram Channel
✟ሰብእና ተዋሕዶ ናት✟✟ ሰብእና ተዋሕዶተ ሃይማኖት ወምግባር ናት።አንዱ ያለ አንዱ የሞተ ነውና። ሰብእና የሥጋና የነፍስ ተዋሕዶ ናት።አንዱ ለብቻው ሰው አይባልምና። ሙሉ ሰው የሚባለው በተዋሕዶ የሚኖር ነው። ሃይማኖት ከምግባር የቀናለት፤ ሥጋና ነፍሱ የተስማሙለት ሰው እርሱ ሙሉ ሰው ነው።✟https://t.me/getseseb. Join telegram channel: ገጸ ሰብእ and many other channels: Telegram Channel
Description
Do you like this?
View