Sira App - sira app
ስራ አፕ በማንኛውም ስራ ዘርፍ ላይ ያሉ ስራ ፈላጊዎች በነፃ ስራ እንዲያገኙ ሲባል በዌብ ሳይት (www.siraet.com) እና በሞባይል አፕ (sira app) ለስራ ፈላጊዎች እና ለቀጣሪዎች የተዘጋጀ ነው፡፡ ማንኛውም ስራ ፈላጊ ስራ ለማኘት መክፈል የለበትም፡፡ለበለጠ መረጃ በ6689 ይደውሉ ወይንም በ @siraapp1 ላይ ያግኙን. Join telegram channel: Sira App and many other channels: sira app
Description
Do you like this?
View