አዲስ ገጽ | Addis getz - Telegram Channel
በ"አዲስ ገጽ" ቻናል በእውቀት እና በህይወት ክህሎት የሚያሳድጉ መጽሃፍትን ፣ ከመጽሃፍት የተመረጡ ነጥቦችን ከ5 - 15 ደቂቃ በሚሆኑ አኒሜሽን ቪዲዎዎች በአማርኛ ቋንቋ ማጠቃለያ እንሰጣለን። ይህ ቻናል በተለይ ለባለራዕይ ስራ ፈጣሪዎች፣ መሪዎች፣ እስተዳደር ቦታ ላይ ላሉ ሰዎች፣ የቢዝነስ ሰዎች እንዲሁም እራሳቸውን ማሻሻል ለሚፈልጉ የመጀምሪያ መዳረሻ ቦታ ነው።አዲስ ገጽ | Addis getz. Join telegram channel: አዲስ ገጽ | Addis getz and many other channels: Telegram Channel
Description
Do you like this?
View