
የኢትዮጵያ ስነ-ፁሑፍ Ethiopian literature
አሀዱ ብለን ከጀምበር መውጣት ጋር ፈንጥቀን፤ አብረን የህይወት ስንክሳርን ልንፈትሽ የሀገር ሁነቶችን በስነ-ተውህቦ ከሽነን ልንዳስስ ፦ስነ-ፁሑፍን፣ ታሪካችን፣ አሁናው ክስተቶችን፣ የወንጀል ተረኮች፣ ገድሎች፣ ስነ-ግጥሞች፣ የጀብድ ታሪኮችን በፁሁፍ ከትበንና በስነምስል አዋህደን እናደርሳለን። የመንገዳችን ተካፋይ የሀሳባችን ተጋሪ ትሆኑ ዘንድ በክብር ጋበዝን።
Telegram Channels
https://t.me/ethiopianedilu
Subscribers: 2.4k
15/07/2025 1:48 PM